Loading…
Wendimagegn Mamo - Vehicle Loan success story at Tederash SACCO
Vehicle Loan
Wendimagegn Mamo
Commercial Driver  ·  Addis Ababa
Member Since
2024
Loan Type
Vehicle Loan
Rating
5 / 5 Stars
25% ቁጠባዬን በማጠናቀቅ የመኪና ባለቤት ሆኛለሁ፤ እናንተም ተደራሽን በመቀላቀል የህልማችሁ ባለቤት ይሁኑ።
The Full Story

ስሜ ወንድማገኝ ማሞ ይባላል፤ የተደራሽ አባል ነኝ። ተደራሽ በጣም ተመችቶናል፤ በጣም ደስ ይላል። በቃ ወደፊትም ደንበኛ ነን፣ አባል ነን። ተደራሽንም በሶሻል ሚዲያ ነው የሰማሁት። ከዚያም በኋላ በአካል ቀርቤ አየሁት። ከዚያ በቃ በጣም ተመችቶኛል። አገልግሎቱም በጣም ጥሩ ነው። በጣም ጥሩ ነው ያስተናገዱን። በብድር ምንም የማይፈራ ነገር ለሚሰራ ሰው አዋጭ እንደሆነ ነው የምናገረው።

የተደራሽ አባል በመሆን ሃያ አምስት ፐርሰንት (25%) ቁጠባዬን በማጠናቀቅ የመኪና ባለቤት ሆኛለሁ። እርሶም እንደ እኔ መጥተው ተደራሽን በመቀላቀል የመኪና ባለቤት ይሁኑ። ትንሽ ቆጥበው ትልቅ ይሁኑ!

Tederash Assistant

Always Online